Thumbnail 1 Thumbnail 2 Thumbnail 3

የመኖሪያ ቤት

Others Product ID: 60
ETB 4.90
Description

🏠 ልዩ የቤት ሽያጭ! በቅናሽ እና በረጅም ጊዜ ክፍያ! 💰
አድራሻ: ጎንደር፣ አዘዞ አጣጥ ማደያ (Atat Gas Station) በስተጀርባ
🏗️ የቤት ሁኔታ:
📏 የቦታ ስፋት: 200 ካሬ ሜትር
✅ የግንባታ ደረጃ: ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ፊኒሺንግ (Finishing) ብቻ የቀረው ምርጥ ቤት።
💳 የክፍያ ሁኔታ (ልዩ ዕድል):
ይህ ቤት በባንክ ብድር መግዛት ለሚፈልጉ እና በቂ ገንዘብ በእጃቸው ለሌለ ገዢዎች እስከ 7 ዓመት በሚቆይ ረጅም የጊዜ ገደብ መክፈል ይችላሉ።
💵 በእጅ የሚከፈል (Cash): 1.9 ሚሊዮን ብር ብቻ ድርድር አለው
🏦 ያለበት ዕዳ (Loan): 3 ሚሊዮን ብር (ወደ ገዢው የሚዞር

Seller Information

Name

Melak

Shop Address

Gondar