በጎንደር ከተማ፣ ማራኪ ፕላዛ ሆቴል ጀርባ ለፊኒሺንግ የደረሰ፣ ለመኖሪያነትም ሆነ ለንግድ አገልግሎት የሚውል ምቹ አፓርታማ ለሽያጭ ቀርቧል።
📍 የቦታው መገኛና ምቹነት፦ ሰፈር፦ ማራኪ ፕላዛ ሆቴል ጀርባ አካባቢ፦ ለመኖሪያነት እና ለንግድ ስራ እጅግ ተመራጭ
🏢 የአፓርታማው ዝርዝር፦
🏗️ ሁኔታ፦ ለፊኒሺንግ (ለማጠናቀቂያ) የደረሰ
💰 ዋጋ፦ የመጨረሻ ዋጋ፦ 4,000,000 (አራት ሚሊዮን) ብር
📞 አሁኑኑ ይደውሉና ቦታውን ይጎብኙ፦